Andnet Idir
የእድር አባል ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት ሲለይ ለቀብር ስነስርዓት ማስፈጸሚያ ወይም ለአስከሬን መላኪያ የሚሆን የገንዘብ እርዳታ ያደርጋል፡፡
አባል ወይም የአባል ቤተሰብ ሲሞት የእድሩ አባላት ለቅሶ እንዲደርሱና እንዲያስተዛዝኑ፣ ኢንፎርሜሽን ያዳርሳል ያስተባብራል፡፡
የለቅሶ ሥራን ያከፋፍላል፡፡
አባላት የሟችን ቤተሰብ እንዲይጽናኑና በሚይስፈልገው ነገር ሁሉ ያስተባብራል፡፡
ለቀብር አፈጻጸም ወይም ለአስከሬን ማጓጓዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ለሟች ቤተሰብ ይሰጣል፡፡
. Andnet Idir provides the following services.
. Provides financial assistance for funeral services and for transporting the body of a member of the edir to a final resting place..